Menu

Books Briefing

This work is presented in two extensive volumes. Volume one deals with the development of education in Ethiopia from prehistory to the advent of western Education. Volume two of the Book concerns itself with the development and expansion of education in Ethiopian since the 2nd half of the 20th Century under the three Regimes. Supplemented by long years of experience of the author in teaching the subject, the work avails little known material and is treated in an original and stimulation manner, written works in Ethiopian on this issue are scanty. This work is a milestone in this respect. It is “A Must read” for anyone in the teaching profession.

   Ayalew Shibeshi

   Associate Professor

Haile Gabriel Dagne (2019). Social and Historical Foundation of Ethiopian Education, Volume One, AAUP. ISBN: 978-99944-52-89-9. Price: One Hundred Seventy  Eight   ETB only

ለረጅም ጊዜ ሠርቼ ያጠራቀምኳቸውን 44 የቀለም ቅብ እና የንድፍ ሥዕሎች በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት የቴአትርና ባህል ኤግዚቢሽን አዳራሽ በ1972 ለሕዝብ አቅርቤ ከጠበቅሁት እና ከተመኘሁት በላይ የተሳካ ውጤት አገኘሁ፡፡ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ይመስለኛል እውቀቴን ለማስፋት እና ራሴን ለማስተማር ሥዕል ከመሥራት በተጨማሪ ስለ ሥዕል እና ሠዓሊያን በአጠቃላይ ስለፈጠራ፣ ስለ ሥነ ውበት እና ስለ ፍልስፍና የማወቅ ፍቅር አና ጉጉት ያደረብኝ፡፡ ብዙ ሳልቆይ በ1974 የሥነ ጥበብ ታሪክ ትምህርት ለመማር የነጻ ትምህር ዕድል አገኘሁ፡፡

   ትምህርቴን በፈረንሳይ አገር ፓሪስ ከተማ ሶርቦን ዩኒቨርሲቲ ተከታትዬ፣ በ1976 በአርኪዎሎጂ እና ሥነ ጥበብ ታሪክ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ አገኝሁ፡፡ የሁለተኛ ዲግሪ ማሟያ ጽሑፌ አማካሪ መምህሬ በመረጠልኝ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ሥዕል ላይ ሳይኾን በዘመናዊት ኢትዮጵያ ሠዓሊያን ላይ ያተኮረ ነበር። ውጭ አገር የተማሩትን ሠዓሊያን ወካይ አፈወርቅ ተክሌን፣ አገር ውስጥ ከተማሩት ደግሞ ዘሪሁን የትምጌታን መነሻና ምሳሌ ያደረገ ነበር። ከዚያም የሥነ ጥበብ ታሪክ ባለሙያ ለመባል የሚያበቃኝን ትምህርት ተከታትዬና የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ፍልስፍና እና ርዕዮተ ዓለም በሚል ርእስ የመመረቂያ ጽሑፍ አዘጋጅቼ በ1977 DEA ተቀበልኩ፡፡

    ይህ መጽሐፍ የኪነ ጥበቡን ማኅበረሰብ እና ብዙሃኑን ሥዕል አፍቃሪዎች በማሰብ በብዙ መረጃዎች በመደገፍ ከሁሉም አውጣጥቼ የጻፍኩት ነው፡፡ ቀደም ብዬ በ1980ዎቹ በትምህርት ላይ እያለሁ እና በ1990 ከጀመርኹት ጽሑፍ የተውጣጡ እና በቅርብ ጊዜ ያገኘኋቸውን መረጃዎች በመጨመር ይበልጥ የራሴን ግንዘቤ እና የዐይን ምስክርነቴን መነሻ በማድረግ ያቀረብኩት ነው። እንደ ዋነኛ መረጃ የኾኑኝ ከ1970ዎቹ ጀምሬ ከዘሪሁን ጋር ያደረግኋቸው ጭውውቶች፣ እስከ አሁን በዘሪሁን ሥራዎች ላይ የቀረቡ አያሌ ጽሑፎች፣ በተደጋጋሚ በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር ለሚገኙ አድናቂዎቹ በሰጣቸው ቃለ መጠይቆች ላይ የሰፈሩ ንግግሮቹ ናቸው፡፡ በመሆኑም ይህ ጽሑፍ ሌሎች ከጻፉት ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው ይችላል፡፡ ነገር ግን በ2005 “የኢትዮጵያ ሕዝቧ ብቻ ሳይኾን መሬቷም ይፈልገኛል” በማለት የፎከረው በአገር በቀል ዕውቀት የታነጸው ዘመናይ ዘሪሁን የትምጌታ፣ ለአገሩ ታሪክ፣ ወግ እና ባህል ያለውን ከፍተኛ አመለካከት፣ አበክሮ ያነሣውን የማንነት ጥያቄ፣ ሥዕልን ለማዘመን ያደረገውን አስተዋጽኦ ለማሳወቅ የተጻፈ በመሆኑ ልዩነት ይኖረዋል፡፡

    በዚህ መጽሐፍ ስለቀሩት የማደንቃቸው አዘማኝ ሠዓሊያን ሕይወት፣ ታሪክና ሥራ እንደፈለግኹ አለማቅረቤ፣ በገብረ ማርያም ሠርግ ወልደ ማርያምን ማወደስ እንዳይኾንብኝ በመሥጋት ነው፤ ሁሉም ተመሳሳይ ታሪክ እንዳላቸው ያውቃሉ፣ እኔም አውቃለሁ፡፡ እሰየ ገብረ መድኅን

እሰየ ገብረ መድኅን (2011 ዓ.ም) ፣  ዘሪሁን የትም ጌታ ዘመናይ ሠዓሊ፤  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ  ISBN 978-99944-52-88-0  ዋጋው አንድ መቶ ሃያ አንድ ብር ብቻ

በደራሲ ጌታቸው አበበ አየለ የተዘጋጀውን፤ “የኢትዮጵያ ደራሲያንና ሥራዎቻቸው” በሚል ርእስ የተጻፈውን መጽሐፍ በጥሞና ነበር ያነበብኩት፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በዓይነቱም በይዘቱም የተለየ፤ የመጀመሪያ ሥራ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በተበታተነ መልክ ተሠርተው የቀረቡ ሊኖሩ ቢችሉም፤ እንዲህ ተሰባስቦው የቀረቡበት መጽሐፍ አላየሁምና፡፡

እንደ እኔ ግምት፤ ይህ መጽሐፍ ምርምርና ጥናት ለሚያደርጉ ሁሉ፤ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያበረክታል ባይ ነኝ፡፡ በዚህም ላይ፤ በተለይ ለዩኒቨርሲቲ የቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ተማሪዎች፤ የጎላ ጥቅም ሊሰጥ እንደሚችል አያጠራጥርም፡፡ በተጨማሪም በሥነ ጽሑፉ ማጣቀሻ ለሚፈልጉ ሰዎች ትልቅ ድጋፍ ይኾናል፡፡

በተረፈ ይህንን መጽሐፍ ለማዘጋጀት፤ ደራሲው ረጅም ጊዜ እንደ ወሰደበት እረዳለሁ፡፡ እንቅልፍ አጥቶ ሌሊቱን ሳይቀር እንደለፋም እገነዘባለሁ፡፡ በመኾኑም ስለቸኝ ከደመኝ ሳይል ለኅትመት በማብቃቱ ሊደነቅ ይገባዋል፡፡

እንዲሁም አስታዋሽ በማጣት ተረስተው የነበሩ ደራስያን፤ እንዲታወሱ በማድረጉና ለትውልድ የሚተላለፍ ቅርስ በማኖሩ ምስጋና የሚገባው ደራሲ ነው፡፡

              ጌታቸው ተድላ አበበ (ዶ/ር)

ጌታቸው አበበ አየለ (2011 ዓ.ም) ፣  የኢትዮጵያ ደራሲያንና ሥራዎቻቸው ክፍል አንድ፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ  ISBN 978-99944-52-89- 7 ዋጋው  አንድ  መቶ  አርባ  አንድ  ብር ብቻ

A  collection  of  essays  from  film  scholar,  professor  and  preeminent  theorist  of Third  Cinema, Teshome  Habte  Gabriel(1939-2010), this book  moves from foundational  theoretical  essays on Third  Cinema  aesthetics of liberation—to meditations on nomadic aesthetics , and personal  reflections of family  and  remembrance . These  beautifully  written  works  question  our  ideas  about  theory  and  uncover  the  archival  spaces of history  and  memory in film, ritual, ruins and stones .

Ayalew Yimam (2019). Yankee, Go Home! Addis Ababa University Press, ISBN-978-99944-52-87-3 : Price, One hundred Seventy six ETB only

A collection of essays from  film scholar,  professor and   preeminent theorist  of  Third Cinema, Teshome Habte Gabriel (1939 – 2010), this book  moves  from foundational theoretical essays on  Third Cinema – aesthetics of liberation – to meditations on nomadic aesthetics,  and personal  reflections  of  family  and remembrance. These beautifully written works question our ideas about theory and uncover the archival spaces of history and memory in film, ritual, ruins and stones.

Teshome Habte Gabriel (2019). The Teshome Readers. Addis Ababa University Press, ISBN-978-99944-52-86-6 : Price, One hundred Two ETB only

   The book contains the major concepts, principles and areas of General Psychology…. It is well organized in a manner done by highly reputable textbooks…. The diagrams, figures, and tables are very clear and appropriate. …I think it is a serious contribution to the field and profession of psychology in this country and beneficial to students and instructors of higher education institutions…. I rate the book as “Excellent”.

Habtamu Wondimu (PhD)

Professor of Social Psychology

School of Psychology, Addis Ababa University

…the book [provides] examples from Ethiopian everyday practices, thoughts and sayings…. Of particular note are the…exercises to help learners contemplate on and grasp…psychological concepts at ease. The other strength of the book is the availability of answers and glossary sections to help learners track their progress as they deal with the respective chapters. The author has further demonstrated a writing style that is simple, clear and within the grasp of an average reader. I…feel that the book is an important contribution….

Teka Zewdie (PhD)

Associate Professor

School of Psychology, Addis Ababa University

 

Darge Wole (2017). Introduction to Psychology .Addis Ababa University Press, ISBN-978-99944-52-78-1 :Price –One hundred six ETB and  eighty cents

This book is prepared for multivariate data analysis using R which is a recently most popular Programming Language in an open-source statistical environment. The choice of R for this purpose is influenced by the fact that it is powerful, free and the graphics capability is unparalleled.

The book is a result of rigorous research, testing, successive enrichment and refinement of methods and approaches.  It is designed to be self-contained in dealing with problems ranging from data editing, manipulation and transformation to complex multivariate data Analysis and interpretation.

The comprehensive and flexible treatment of the most important multivariate data analysis approaches and procedures will be of great significance to graduate students and professional researchers in ecological botany and zoology, agriculture, forestry, and environmental management, and to other scientists working with multivariate set of circumstances.

 

 Zerihun Woldu (2017).  Comprehensive Analysis of Vegetation and Ecological Data-Basic, Concepts and Methods. Addis Ababa University Press: ISBN 978-99944-52-82-8. Price- One hyndred twenty nine ETB and Fifty cents

Andargachew Tiruneh (2017). Ethiopia’s Post 1991 Media Landscape: The Legal Perspective. Addis Ababa University.  ISBN-978-99944-52-80-4. Price- Ninty One ETB only

The textbook “Chemical reaction engineering – kinetics –“provides the only comprehensive up- to date and accessible fundamentals of chemical kinetics.

The  author  is a first  chemical  engineering  professor in  Ethiopia and the book is  the  result of more  than  thirty –five  years of teaching  in this  field  and  related at the  Addis Ababa University.

Chemical reaction engineering – kinetics begins with a discussion of introduction to the Chemical process, Stoichiometry, Reaction Rate and Mechanisms, and Development of rate equation for homogeneous and heterogeneous reactions in model reactors. In addition, polymerization reactions are introduced as a fundamental basis

 The textbook is framed in such a way that the student can grasp the subject matter independently or through a little guidance from the instructor. With this in mind, process tests were given to interrogate the students of understanding the subject

In addition, the theory is illustrated by numerous worked examples typical to chemical reaction engineering practice in teaching research, development, design and operation in chemical reactor

This book is written primarily for first course in chemical reaction engineering focusing on Kinetics for undergraduate senior students in chemical engineering and chemistry. It can  also  serve  graduate  students of chemical engineering , chemistry , and biology , who  are engaged  in problems involving reactors .

Belay Woldeyes (2017). Chemical Reaction Engineering – Kenetics. Addis Ababa University Press: ISBN- 978-99944-52-81-1. Price -One hundred Four  ETB and  twenty

ክቡር ብላታ መርስኤ ሃዘን ወልደ ቂርቆስ በዛሬው መጽሐፋቸው እንደገና የዕውቀት ባለጸጎች አደረጉን፡፡ ስለ ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ብዙ ተጽፏል፡፡ ሆኖም የዛሬው የብላታ ትረካ ከሌሎች ትረካዎች በሁለት ነገር ያለያል፡፡ አንደኛ ይህም ሆኖ ኖሯል? የሚሰኙ ትናንሽ ዝርዝሮች በብዙው አሉበት፡፡ ሁለተኛ ትርጉማቸው ሳይታወቅ ሊቀሩ የሚችሉ ባህሎችን ካነሡ ሳያብራራቸው አያልፍም ክቡር ብላታ መርስኤ ሀዘን ይህን ሊቅነትን ከመምህርነት ጋር ያዋሐደ የዕውቀት ማኅደር ባያበረክቱን ኖሮ ስለ ታሪካችን ብዙ ነገር ሳናውቅ አንቀር ነበር፡፡ ልጃቸው አቶ አምኃ መርስኤ ኃዘን የመጽሐፉን አቀራረብ አሣምሮ፣ ብርቅ በሆኑ ፎቶ ግራፎች አበልጽጎ ሲያቀርብልን ስናይ የአባቱ ምርቃት እንዳፈበት እናያለን፡፡

                                    ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ

የዚህ መጽሐፍ ደራሲ ብላታ መርስኤ ሃዘን እንደነብላቴን ጌታ ኃሩይ ወልደ ሥላሴና ዮፍታሔ ንጉሴ ከኢትዮጵያ አብነት ትምህርት የተወረሰ ከአዲሲቱ ኢትዮጵያ የተቀሰመ ዕውቀትና አስተያየት ነበራቸው፡፡ ከኢትዮጵያዊ ፈላስፋ ከዘርዓ ያዕቆብ ጋር በሚመሳሰል ርዕዩት ኮሎ አመክሩ ወዘሠናየ አጽንኡ ሁሉንም መርምሩ፣ መልካሙን እውነቱን አጠንክሩ፣ የሚለው መሪ ቃል በመመርኮዝ፣ የጊዜውን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድርጊቶች የሚያካትቱ፣ ካየሁት ከሰማሁት በማለት ያለማጋነንና ማዳላት፣ የታሪክ ምንጭነት ያላቸው በርካታ ጽሑፎች ለአዲሱ ትውልድ አንባቢዎችና ተመራማሪዎች አቅርበዋል፡፡ ይህም መጽሐፍ ከነዚህ አንዱ ነው፡፡

             ዶ/ር ኃይለ ገብርኤል ዳኜ

 መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ (2009 ዓ.ም)፣ ቀዳማዊ ኃይሌ ሥላሴ ፤አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ፣ISBN 978-99944-52-75-0 ዋጋው ሳባ ሁለት ብር ከ  ሳማንያ ሣንቲም

Solomon Yirga (2017). Evolution – An Introduction. Addis Ababa University : ISBN -978-99944-52-77-4 .Price – Seventy six ETB and Seventy cents 

“Although most federal countries have sub-national constitutions (i.e., constitutions of the constituent units), these constitutions have not been given sufficient attention by legal scholars. Yet, a full picture of the constitutional architecture of a federation with sub-national constitutions requires the inclusion of the sub-national constitutions as well. To what extent the sub-national constitutions add to the constitutional architecture included in the federal constitution depends on the ‘constitutional space’ reserved to the federal constituent units by the federal constitution.

The observation that sub-national constitutions are low-visibility constitutions is even truer in Ethiopia. This observation constitutes the background to the present book.

This book compares and analyzes all nine regional constitutions in Ethiopia and assesses to what extent their drafters have made use of the sub-national constitutional space reserved to them by the federal constitution.”

About the author: Christophe Van der Beken (PhD, Ghent University 2006) is an Associate Professor at the Ethiopian Civil Service University and an Associated Postdoctoral Research Fellow at Ghent University Law Faculty. His research activities are focused on comparative constitutional law and federalism with a special interest in Afric

Christophe Van der Beken (2017). Completing the Constitutional Architecture. Addis Ababa University Press. ISBN: 978-99944-52- 79-8. Price-  Sixty two ETB  and Fourty cents

Bekure Woldesemait (2017). Economic Geography of Ethiopia- A Text Book. Addis Ababa University Press. ISBN: 978-99944-52-79-8. Price- Sixty eight  ETB and  Thirty cents
1

… ይህ መጽሐፍ በተለይ ለአማርኛ ቋንቋ አንባቢያን የግብረገብና ሥነ-ምግባር ፍልስፍናን የሚያስተዋውቅ ነው፡፡ ጸሐፊው ባነሷቸው ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በቂ ምሁራዊ ይዘት ያላቸውን ግብአት ለማካተት ችለዋል፡፡ እንዲሁም ስለግብረገብ ፍልስፍና ያላቸው ዕውቀትና ይኸንንም ከዕለት ተዕለት ችግሮቻችን ጋር አሳንስው ለማየት ያደረጉት ሙከራ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ነው፡፡ ይኽውም መጽሐፉን የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ከሞራል ፍልስፍና አንጻር ለመቃኘት የሚያስችል ስለሚያደርገው ለጠቅላላ አንባቢው ጠቀሜታ እንዲኖረው አድርጎታል፡፡

በቀለ ጉተማ (ዶ/ር)

በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ

የፍልስፍና ትምህርት ክፍል

በሥነ-ምግባር ዙሪያ የተጻፈ ብዙ መጻሕፍት የሉም፡፡ ከዚህ አንፃር ይህ መጽሐፍ ዋጋው ላቅ ያለ ነው፡፡ መጽሐፉ ለሥነ-ልቦና አማካሪዎች፣ ለማኅበራዊ አደረጃጀትና ለሕብረተሰብ ግንኙነት ተመራማሪዎችም እንደጠቅላላ ንባብ እና ለተጨማሪ የምርምር ሐሳብ ማነሳሻ ይጠቅማል፡፡ በዚህ መልኩ መጽሐፉ በመስኩ ለሚፈልግ ጠቅላላ ዕውቀት ግንባታ ከሚኖረው አስተዋጽኦ በተጨማሪ የተጻፈበት ቋንቋ ሀገርኛ በመሆኑ፤ ተደራሽነቱ የሰፋ ይሆናል፡፡

ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር)

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል

ጠና ደዎ ሰው፣ ግብረገብና ሥነ-ምግባር የዘመናችን ቁልፍ ጉዳዮች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ISBN 9789994452729 ገጽ 502 ዋጋ 120

 2

ይህ የሸንቁጥ ልጆች በሚል ርዕስ በአምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሽንቁጥ የተዘጋጀ መጽሐፍ፤ የሸንቁጥ ልጆች የሚላቸው የመሪነት ሚና ኖሮአቸው የተተረከላቸውን ግራዝማች (በኋላም ደጃዝማች) ተሾመ ሽንቁጥን፣ ልጅ ኃይሌ ሸንቁጥ፣ ልጅ አበበ ሸንቁጥ፣ (በኋላም ደጃዝማች)፣ ልጅ ይነሱ ሸንቁጥንና ልጅ ጥላሁን ሸንቁጥ የተባሉትን ወንድማማቾች ነው፡፡

                                                                                                                                 አህመድ ሀሰን (ዶ/ር)

                                                                               በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዳሬክተር

ከመጽሐፉ ጥንካሬዎች መካከል አንዱ ታሪኩ የቀረበበት ሐቀኝነት ነው፡፡ ለዚህም እንደማሣያ ከሚሆኑት መካከል፤ “አርበኞች ብትንትናቸው ወጣ “ለአርበኞች መሪር ኅዘን ሆነ፡፡” እጅግ የከፋ ዉጊያ ተካሄደ”፣ “የጠላት ጦር በመጨነቁ ከምሽጉ ብቅ ማለት አቅቶት ነበር፡፡”፣ “የጠላት ጦር አሻግሮ ሲመታቸው አርበኞች ብትንትናቸው ወጣ” እና የመሳሰሉት አገላለጾች ናቸው፡፡

ሰልጠነ ስዩም (ዶ/ር)

የአርበኝነት ዘመን ታሪክ ተመራማሪ

 

ዓለማየሁ አበበ፣ የሸንቁጥ ልጆች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ISBN 978994-452705 ገጽ 141 ዋጋ 50

3

The participation of communities in the formulation of strategies for the proper management of local resources under varying conditions, including climate change , this Book clearly addresses this important aspect of local resource management with respect to the choke mountain Range’ which in turn is a major water source of the water flow of the Abay (Blue Nile). In addition to, the book will serve as an important source of information for resource management in general, as well as, serves as teaching material and reference in mountain ecosystem management. It is hence, a recommendable reading by all who endeavor to make a difference in the livelihoods of communities residing in the Abay water shed and in similar ecosystems elsewhere.

 

Shibru Tedla

Professor Emeritus of Bilology

Belay simane Building community Resilience to climate Change AAU Press ISBN 9-78999-4452712 Page 302 Price 90

 4

 ….. አሁን ለአንባቢ በቀረበው መጽሐፍ ውስጥ በዝርዝር የተገለጸው የኢትዮጵያና የእንግሊዝ ሶማሊላንድ የወሰን መደንገግ ታሪክ የተለየ አብነት አለው፡፡ ይህውም ወሰኑ መደንገጉ ብቻ ሳይሆን ሂደቱ በሚያስገርም ምልኣትና ጥንቃቄ መተረኩ ነው፡፡ መተረኩ ብቻ ሳይሆን ትረካው ከኢትዮጵያ ወገን በኢትዮጵያው ቋንቋ መሆኑ ነው… ሌላው በኔ ግምት ለሁኔታው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገው ደግሞ ብላታ መርስዔ ኀዘንን የመሰለ ጥንቁቅ ምሑር የኮሚሲዮኑ ዋና ጸሐፊ ሆነው መመደባቸው ነው፡፡ እሳቸው በጥንቃቄ ያደራጁትና ይዘው ያቆዩት ዘገባና አባሪ ሰነዶች ናቸው (አዘጋጁ ጥረት ከተሰበሰቡት አባሪዎች ጋር በመሆን) አሁን ለኅትመት የበቁት፡፡

ባሕሩ ዘውዴ

የታሪክ ኤመሪተስ ፕሮፌሰርለ

እኔ ትውልድ ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ አዲስ ሰው አይደሉም፡፡ ገና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በነበርንበት ጊዜ የአማርኛ ሰዋሰው የሚለው መጽሐፋቸው መማሪያችን ስለነበረ ከሰማቸው ጋር በደንብ እንተዋወቃለን፤…ገና እኔ በተወለድሁበት ዓመትም በኢትዮጵያና በብሪታንያ ሶማሊላንድ ወሰን መካለሉ ሥራ ተሳትፈዋል…፡፡አንድ የሚያስደንቅና መነገርም ያለበት ነገር አለ፤ በብሪታንያ ሶማሊላንድና ኢትዮጵያ መካከል የተደረገውን ዓይነት መካለል በደቡብ ከኢጣልያ ሶማልያ ጋርና ከኬንያ ጋር፤ በምዕራብ ከሱዳንጋር አልተደረገም፡፡የብላታ መርስዔ ሀዘን ልጅ አምኃ ይህንን ቢያንስ ሃምሳ ዓመት የዘገየ ታሪክ ለሕዝብ እንዲቀርብ በማድረጉ ከፍተኛ ምስጋና ይገባዋል፤ ምናልባትም ለሌሎችም አርአያ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

  የኢትዮጵያ የእንግሊዝ ሱማሌላንድ የወሰን መከለል ታሪክ: አመሀ መርስኤ ሀዘን ወ/ጨርቆስ የገጽ ብዛት 357 ISBN 9-789994-452712
 5

የዶ/ር ደጃዝማች ዘውዴ ጽኑ ተስፋ የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦች አንድነት ነበር፡፡ ገና በመጽሐፉ መግቢያ ላይ፤ የሁለቱን ሕዝቦች ዘመናት- ዘለል ቁርኝት እንዲህ ያሰምሩበታል፡፡ ለኢትዮጵያውም ሆነ ለኤርትራዊ ከጥንት ጀምሮ መሰረታዊ ኃይል ሆኖ ያስተሳሰረውን የጋራ ታሪኩን፤ ዛሬ አዘለውም አቀፈውም፤ ከላዩ የማይወርድ የእኩል ሽክሙ ነው፡፡

 

አሁን በሥልጣን ላይ ያሉት የብዙዎች ኤርትራውያን ወላጆች የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብን ወድማማችነትና አንድነት በእጅጉ የሚያምኑ ነበሩ፡፡ ስለዚህ እምነታቸውም ታግለውና ተጋድለው ነበር፡፡ ያሁኑ የጎልማሳ ኤርትራውያን ልጆች፣ የወላጆቻቸውን ወይም የአያቶቻቸውን ፈለግ ለመከተላቸው ገና መጪው ታሪክ የሚያሳየው ይሆናል፡፡ ዶ/ር ደጃዝማች ዘውዴ መጽሐፋቸውን በሦስተኛው ክፍል ይዘት ማሳረጋቸው ግን የሳቸውን ጽኑ እምነትና ምኞት የሚያመላክት ነው፡፡

ኃይሉ ሀብቱ ዶ/ር

የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

…..ኤርትራ ነፃነቷን ካወጀች በኋላ ኤርትራን በሚመለከት ከኢትዮጵያ ውጭም፣ በኢትዮጵያ ውስጥም እና ኤርትራ ውስጥም የሚወጡት መጣጥፎች ከሞላ ጎደል በሙሉ ማለት ይቻላል የኢትዮጵያን ዕይታ እንደመዘንጋታቸው፤ ይህ መጽሐፍ ግን የተረሳውን የኢትዮጵያ ዕይታ እንደገና ስለሚያቀርብልን ፋይዳው ላቅ ያለ ነው፡፡

… ኤርትራ (ከጉባት) ጀምሮ እስከ 20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደድ ድረስ የኢትዮጵያ አንድ ክፍል ሆኖ መቆየቱን የሚያሳይ ጽሑፍ በመሆኑ፤ ለኢትዮጵያ አንባብያን ሰፊ ትምህርት ይሰጣል፡፡

… መጽሐፉ በዘመናዊ ኤርትራና ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ሚና የተጫወቱ ሰዎችን አጫጭር የሕይወት ታሪክ መያዙም ለመላው አንባቢ እና በተለይም ለመምህራን ለጋዜጠኞች በምንጭነት ያገለግላል፡፡

ሺፈራው በቀለ (ፕሮፌሰር)

የታሪክ ትምህርት ክፍል

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

 

  የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት በዶ/ር ዘውዴ ገ/ስላሴ 2007ዓ.ም ISBN 9-789994-452651 አ.አ.ዩ.ፕሬስ ዋጋ 100 ብር የገጽ ብዛት 330

6

ስደት የሰው ልጅ በማኅበር መኖር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ያልተለየው ዕጣ ፈንታ ነው፡፡ ምክንያቶች ተፈጥሯዊ ወይም ማኅበረሰባዊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ መጠኑ ሊበዛም ሊያንስም ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክም ኢትዮጵያውያን በተለያየ ምክንያት ካገራቸው ለመሰደድ የተገደዱበት ዘመን ነበር፡፡

አሁን ለሕትመት የበቃው የተስፋዬ መጽሐፍ የዚህ ታሪክ አንድ ምዕራፍ ስዕላዊ በሆነና ቀልብን በእጅጉ በሚስብ መንገድ ይተርካል፡፡ ወቅቱ የ1960ዎቹ ዓመታት የኢትዮጵያ ተማሪዎች የትግል ታሪክ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰበትና ከመንግስት ጋር ያደርጉት የነበረው ፍልሚያ ጣራ የነካበት፣ በለተይ በታህሳስ 1962 የተማሪዎች መሪ ጥላሁን ግዛው ከተገደለበት በኋላ በተማሪዎች ንቅናቄ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ የነበራቸው ተማሪዎች ከጸጥታ ኃይሎች ወከባ ለማምለጥ የነበራቸው ምርጫ ስደት ነበር፡፡

ባሕሩ ዘውዴ የታሪክ ኤሜሪተስ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

  የስደታችን ትውስታ በተስፋየ ዘርፉ 2007 ዓ.ም ISBN 9-789994-452590 አ.አ.ዩ.ፕሬስ ዋጋ 50 ብር የገጽ ብዛት 184
 7

The book is designed for those taking Biophysics course for the first time. It has basic concepts on thermodynamics, chemistry and a little bit of biochemistry to show how biophysics is linked to the there areas.Key features̏It illustrates concepts of energy and how different types of weak bonds play vital roles in biological systems.̏It touches upon the physical laws that are applicable to living systems̏Some insets (ideas linked to the text but are slightly requiring additional knowledge of physics of chemistry) are also given for motivated readers.

  Text Book Of Biophysics በ ገላና አመንቴ 2015 GC ISBN 9-789994-452606 አ.አ.ዩ.ፕሬስ ዋጋ 127 ብር የገጽ ብዛት 434
 8

Ethiopia has rich tradition in educating its youth, asserts the conventional wisdom yet there is also a strong complaint that those roots are ignored. This publication does not follow up this debate but presents studies on the traditional Ethiopian education with the hope that students in education studies would appreciate what our tradition can offer or does not offer in the way of socializing and integrating the youth into the society. These studies are: ባህልና ዕድገት discussing the influence of tradition; “The Education of Adwa Fighters” reflecting incidental military education; studies on formal religious education of Orthodox Church and Muslim communities namely የቤተ ክህነት የቀለም ትምህርት and የቤተመስጊድ ትምህርትና ሥርዓቱ with the case studies ጥንታዊ ትምህርት ዘአዲስ ዓለም በደብረጽዮን and the Traditional Language Teaching: the Case of Quran Schools, Education magic in traditional Ethiopia, “the reflections on ተግባረ ጥበብና ቀለም ትምህርት፤ የቀለም ትምህርት መሪ ሀሳቦች and ባህላዊ የቤተክህነት ትምህርት ከየት ወዴት? Social Studies in Ethiopia are presented as a contrast to socialization based on religious and patriarchal profession association and its role in changing the traditional polity.

Most of the studies are conducted while this writer was teaching the course social foundation of Ethiopian education at the faculty of education Addis Ababa University.

  ባህልና ትምህርት በኢትዮጵያ በ ኃይለ ገብርኤል ዳኜ 2007 ዓ.ም ISBN 9-789994-4526፪ አ.አ.ዩ.ፕሬስ ዋጋ 100 ብር የገጽ ብዛት 359
 9

Textbook of Economic Geology is a book written in a very concise and clear manner where the different groups of ore deposits are clearly put in terms of their geologic and tectonic setting. Such approach and apply the same knowledge to mineral exploration success. The book is timely and the only book available in local market for the mineral industry in Ethiopian.

 

Zerihun Desta, PhD Economic geologist

General Manager. Ethiopian Mineral Resource Development S.C.

Text Book Of Geology በ ወራሽ ጌታነህ እና ሠለሞን ታደሰ 2015 GC ISBN 9-789994-452583
አ.አ.ዩ.ፕሬስ ዋጋ 70 ብር የገጽ ብዛት 306
 10

የዚህ መጽሐፍ መታተም የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋን ለመማርና ማስተማር ፍላጎት ያላቸው ሁሉ ሥልጠናው ምን ዓይነት መልክ ሊኖረው እንደሚገባ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስለሚረዳቸው፤ ብቃት እና የማሠልጠን ምስክር ወረቀት ባላቸው አሠልጣኞች የመማር መብታቸውን እንዲያስከብሩ እንደሚረዳቸው ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

ስለ ኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ማኅበረሰብ ታሪክ፤ ቋንቋ ማስተማሪያ መንገዶች ግንዛቤ ለመጨበጥ የሚፈልጉ ሁሉ ይህን መጽሐፍ እንዲያነቡ አበረታታለሁ፡፡   ውጤታማ   ለመሆን   የሚያስፈልጉ   የሚሰሙም ሆነ መስማት የተሳናቸው የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ መምህራንም ይህን መጽሐፍ እንደ ዋነኛ መመሪያ እንዲጠቀሙበት አጥብቄ እመክራለሁ፡፡

 

ተክለሃይማኖት ደርሶ

የመጀመሪያው የመስማት የተሳናቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ፤ የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ማኅበር መሥራች አባላት እና የመጀመሪያው የምልክት ቋንቋ መዝገበ ምልክት አዘጋጅ ኮሚቴ አባል

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ በ ጳውሎስ ካሡ 2007 ISBN 9-789994-452620 አ.አ.ዩ.ፕሬስ ዋጋ 50 ብር የገጽ ብዛት 221

In the second half of the 1960s and early 1970s the Ethiopian student movements become the major opposition force aginst the imperial regime in Ethiopia, and it world be of fundamental importance in the shaping of the county future, affecting both in political and social development.

Bahru zewde, one of the students involved in the movement, draws on interview with former student leaders and activists as well as documentary sources, to describe the steady radicalization of the movement characterized particularly after 1965 by annual demonstrations broached what came to be famously known as the national question, ultimately resulting in the adoption of the national question ultimately resulting in the adoption of the leninist /Stalinist principle of self-determination up to and including secession on the eve of the revolution the student movement abroad split in to two rival factions, a split that would ultimately lead to the liquidation of both and the consolidation of military dictatorship.

Bahru zewde is emeritus professor of history at Addis Ababa University and vice president of the Ethiopian academy of sciences. He has authored many books and articles notably a history of modern Ethiopia 1855-1991 and pioneers of change in Ethiopia, the reformist intellectuals of the early twentieth century

Cover based on photograph of walelign Mekonnen with megaphone probably taken on 29 December 1969,

11

Interviewing the last witnesses of the blood both of Debre Lebanon’s deserves the utmost gratitude of all Ethiopians.

H.H Lid Alfa worsen asserted, Dr. Phil Honorary sensor of the University of Tubingen Lisboans deserves the utmost gratitude of university of Tubingen Charming of the Board of patrons of orbits aethiopicus the society for the preservation and promotion of Ethiopian Culture. Having dedicated many years of his life to the reconstruction of this tragic event, Ian Campbell has been able to detail the various stages of the massacres, minute by minute with extraordinary precision the story is almost unbelievable full of masquerade deceit, false promises, and careful preparations for choosing the site for conducting the massive exactions tremendous

 

violence, robberies of the churches and exchanges of telegrams between grazing and mallets to closely coordinate the schedule of the slaughter. The organization of the crime is so prefect that the religious are not able to escape unable to even consider rebelling they passively awaits their death. And their cadavers fall in hundreds in to the saga weed gorge, thrown to hyenas and vultures.

Professor Angelo Del Boca

Torino

Italy

The Massacre of Debre Libanos Ethiopia 1934 By Ian Campbell 2014 GC ISBN 9-789994-452514
አ.አ.ዩ.ፕሬስ ዋጋ 100 ብር የገጽ ብዛት 307 

This well-illustrated book provides an up-to-date survey of the key period in the history of northern Ethiopia and South-Central Eritrea. It is accessible to the general reader, but its comprehensive references and guidance to controversies and research needs will render it invaluable to specialists and students. It considers how the region’s literate communities arose and flourished during the last millennium BC, giving rise to the Aksumite civilization whose achievements and intercontinental significance are increasingly recognized, and which formed an integral but often neglected component of the Christian World in Late Antiquity. Aksum is now seen as the ancestor of the region’s medieval Christian Kingdom whose churches and associated art attract many visitors to Ethiopia.

David W. Phillipson Litt D.F.B.A.,F.S.A. 2014, x and 293pp.,ISBN 978-1-84701-041-4(James Curry Cloth) &   ISBN 978-99944-52-56-9(AAUP)

ማን ይናገር የነበረ….. የታኅሣሡ ገርግርና መዘዙ በሚል ርዕስ አቶ ብርሃኑ አስረስ ያቀረቡልን መጽሐፍ ዋነኛው ትኩረቱ በ፲፱፻፶፫ዓ.ም. የተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት ላይ ሲሆን፤ እሳቸው በቦታው ስለነበሩ፤ ተካፋይም ስለሆኑ፤ያዩትንና የሰሙትን ትውስታቸውን ያቀረቡበት ነው፡፡ ከነርሱም መካከል ስለ ኮሎኔል ወርቅነህ ፣ መፈንቅለ መንግስቱ ሙከራ እንዲደረግ ምክንያት እንደሆነች በተለያዩ ጸሐፊዎች የተነገረላት ቴሌግራም ጉዳይ እና የመፈንቅለ መንግሥቱ ሙከራ ሲካሔድ በኮ/ል ወርቅነህና  በጀነራል መንግስቱ መካከል ስለነበረው የስልት ልዩነት የገለጹልን ይገኙበታል፡፡…

… ይህ ሥራ የ፳ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያን የፖለቲካና የማህበራዊ ታሪክ የሚያጠኑ ተመራማሪዎች በእጅጉ ሊጠቀሙበት የሚችሉት መጽሐፍ ነው፡፡

ሺፈራው በቀለ

የኢትዮጵያ ታሪክ ፕሮፌሰር

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ብርሃኑ አስረስ ፪ሺህ፭ xvii and 445pp.,ISBN 978-99944-52-53-8 

 

  The book addresses the essential elements of Mammals of Ethiopia. It is well documented and could serve as a standard reference for Ethiopian Mammals.

Shibru Tedla

Emeritus Professor of Biology

The book is important to students and researchers on Mammals of Ethiopia and Eritrea. It provides updates on molecular phylogenetic, taxonomic and ecological studies on Mammals of Ethiopia.

Assefa Mebrate (Ph.D)

Afework Bekele &D.W.Yalden 2013, 391pp., ISBN 978-99944-52-54-5 

     የዚህ ጥናት ዓላማ ሁለት ነው፡- አንደኛው፣ የባለቅኔውን የሕይወትና የጽሑፍ ታሪክ የተቻለውን ያህል አጠናቆ ለማቅረብ፤ሁለተኛ፣ ባለቅኔው በየጊዜው ከዘረፋቸውና ከተቀኛቸው፣ ከጻፋቸው አያሌ ቅኔዎችና ስለምኖች፣ቲያትሮች እና ከሌሎችም ጽሑፎች መካከል የተገኙትን (ጨርሰው ከመጥፋታቸውና ከመዘንጋታቸዉ በፊት) ሰብስቦ ለማደራጀት፡፡ በዚሁ ልክ ዮፍታሔን የሚመለከተው ይህ ሴማ (ሴሪ) በሰባት ቅጽ ተመድቧል፡፡ የመጀመሪያው ቅጽ ይህ መጽሐፍ ሲሆን እሱም በሁለት ዐቢይ ክፍል ተከፍሏል- ክፍል አንድ የባለ ቅኔው አጭር የሕይወትና የጽሑፍ ታሪክ፤ ክፍል ሁለት የቅኔዎቹና የስለምኖቹ መድብል፡፡ ከቅጽ ሁለት አንሥቶ እስከ ቅጽ ሰባት ድረስ ያለው ከዮፍታሔ ጽሑፎች የተገኙትን በየመልካቸዉ ይዞ ያቀርባል፡፡ በዚሁ ልክ ቅጽ ሁለት፣ሦስትና አራት የሚከተሉትን ቲያትሮች አደራጅቶ ይይዛል፡- ምስክርን፣ አፋጀሺኝን፣ ዕርበተ ፀሐይን፤ ቅጽ አምስት ንጉሥና ዘውዱን ሲይዝ ቅጽ ስድስት ደግሞ የሌሎቹን ቲያትሮች ቁራጮች ይይዛል፡፡ በመጨረሻም ቅጽ ሰባት የዮፍታሔን የጉዞ ማስታወሻዎችና ሌሎቹን ጽሑፎቹን ያጠቃልላል፡፡

ዮሐንስ አድማሱ

፲፱፻፷፭ [1965] ዓ.ም.

 

ዮሐንስ አድማሱ (1929-1967), ፪ሺህ፬ ዓ.ም xvii and 321pp.,ISBN 978-99944-52-49-1 

 

An eighteen- year’s old girl sets out to meet a young man whom she had never met before and is swept away by a series of events that transformed her life in a way she could have never imagined. Tower in the Sky is the story of love, revolution, hopes, dreams, violence, terror, trust, betrayal, tragedy, disillusionment, self-transformation and the triumphal power of the human spirit. The book vividly depicts a moment in Ethiopia’s history when the country convulsed with violence unleashed by a bloodthirsty military government that massacred an untold number of people, especially the young and plunged the country in to darkness. It is also the story of thousands of young people who stood up against one of the most brutal dictatorships in history and fought for equality, freedom, social justice and human dignity.

 

The book covers wide issues relevant to the fishes and fisheries of Lake Tana that goes beyond the title of the book of just being “A Guide Book to Fishes of Lake Tana.”

It has adequately described all the fish species so far identified and described in the lake. It has presented the relevant pictures, indicated the basic biological features, their ecological position and distribution in the lake.

Tesfaye Wudneh (PhD)

Fish for All (NGO)

Addis Ababa

Abebe Getahun & Eshete Dejen 2012, xvi and 140pp.,ISBN 978-99944-52-44-6 

ኢትዮጵያውያን የአማርኛ ጽሑፍን ማንበብ ስለሚችሉ፤የሳይንስ መጽሐፍን በአማርኛ አዘጋጅቶ ማቅረብ የብዙ አንባብያንን የሳይንስ ግንዛቤ ለማዳበር ይረዳል፡፡

… ይህን መጽሐፍ (በተለይ) ተመሳሳይ ከሆኑ እና በእንግሊዘኛ ከተደረሱ መጻሕፍት ልዩ የሚያደርገው፤ሳይንሳዊ እውቀትን ከባህላችን ጋር ማጣጣም በመሞከሩ ነው፡፡ ማንይንገረው ሸንቁጥ መጽሐፉን ሲያዘጋጅ፤ በአካባቢያችን ከእውነት የራቁ እምነቶችንም ለማስወገጃነት እንደ አስረጂ እንዲሆን ጥሮበታል፡፡ ይህንንም መጽሐፉ ውስጥ ከተጠቀሱት እንስሳት ጋር በተያያዘ ያለውን እምነት እየተጠቀሰ፤ የአንድ አንድ እምነቶችን ፋይዳ ቢስነት በግልጽ አበክሮ አሳይቷል፡፡ በዚህም መጽሐፉን ቀልብ የሚገዛ እንዲሆን አድረጎታል፡፡

ሽብሩ ተድላ

የባዮሎጂ ኤሜሪትስ ፕሮፌሰር

 

ማንይንገረው ሸንቁጥ ፪ሺህ፬ዓ.ም, xx and 219pp.,ISBN 978-99944-52-43-9 


This book provides a compilation of appropriately packaged information/technologies generated from over 30 years of research by the Forest Products Utilization Research Case Team in the Forestry Research Centre, Ethiopian Institute of Agricultural Research, and available domestic and international literature on the major timber characteristics, current and potential uses, and rational utilization methods of 52 (30 indigenous and 22 home-grown exotic) commercial timber species occurring in Ethiopia, including those, which are potentially desirable but commercially lesser-known and less-utilized in the country. It is the first comprehensive book in the areas of forest products utilization research in Ethiopia.

Getachew Desalegn, Melaku Abegaz, Demel Teketay and Alemu Gezahgne 2012, xvi and 324pp.,ISBN 978-99944-52-42-2 

 

           This book helps learners to learn English as well as Tigrigna. It can also be an example for other scholars to prepare bilingual dictionaries to improve the quality of mother tongue instruction and contribute towards improving the standard of education. When compared to some of the dictionaries this dictionary is rich in the Tigrigna translation, easy to read and adds basic information on spelling, pronunciation, and form and meaning.

Hailom Banteyerga Amaha (PhD)

 

           This book dealt with important gender issues in Ethiopia, female genital mutilation (FGM) and reproductive health. FGM is practiced in both rural and urban areas and by different religious groups of the country. The practice has adversely affected the health of women in Ethiopia. The book contributes to the understanding of harmful cultural practices in general and FGM in particular. There have only been very few studies on Female Genital Mutilation in Ethiopia in general and FGM in Oromiya region in particular. The book can be read by scholars from different disciplines since it explains the intersection between gender relations, reproductive health and female genital mutilation in Ethiopia.

Mulumebet Zenebe

Hirut Terefe 2012, xiv and 342pp.,ISBN 978-99944-52-50-7 

የፊዚክስ ጥናት ሂሳብን ይመረኮዛል፡፡ በምርኩዝናውም ምክንያት ፡ ፊዚክስን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያጠኑ ተማሪዎች በሂሳብ እውቀት ጉድለት ምክንያት ፊዚክስን መከታተል ያስቸግራቸዋል፡፡ ይህን ችግር ለማቃለል ሂሳብ ከፊዚክስ አንጻር በቅድሚያ በዚህ ፅሑፍ ቀርቧል፡፡ ስለሆንም፡ ዋናውና አስፈላጊው የሂሳብ ስልትና አጠቃቀም እንጂ ንፁህ የሂሳብ ቲዎሪ አይደለም፡፡ በተቻለ መጠን አዲስ የሂሳብ ፅንሰ-ሃሳብ ሲቀርብ የፊዚክስን ምሳሌ በመጠቀም ይሆናል፡፡ በቂ ምሳሌዎችን ከመስጠት በላይ፡ ከየምእራፉ ክፍል መጨረሻ ላይ መለማመጃ ይሆኑ ዘንድ መጠነኛ ጥያቄዎች ይገኛሉ፡፡ ለሁሉም ሳይሆን ለተመረጡ ጥያቄዎች መልሶች ከመፅሐፉ መጨረሻ ተሰጥተዋል፡፡

ባህሩ ካሣሁን፣ ቃለአብ ካሣሁን እና መላኩ ዓይናለም  ፪ሺህ፬ ዓ.ም. xv እና ገፅ 372,ISBN 978-99944-52-47-7 

This book shows that Ethiopian underdevelopment has more to do with the political will in selecting the appropriate policy path than with any national intellectual “deficit”. The author demonstrates that the indigenous knowledge is present and has been for generations, awaiting the political process to take advantage of it…. Overall, this is a book that must be read before anyone can claim to have an understanding of the Ethiopian economy. Every more, it provides a guide to the political economy of policy and policy making

John Weeks

Professor Emeritus

School of Oriental and African Studies

University of London

Alemayehu Geda  2011, x and 711pp.,ISBN 978-99944-52-35-4 
የቼክ ሪፐብሊኩ ተወላጅ የዚህ መጽሐፍ ደራሲ አዶልፍ ፓርለሳክ ቀደም ሲል ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙ አገሮችን የጎበኙ ሲሆን፣ እ.ኤ.አ በ1935 ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በመምጣት ከንጉሠ ነገሥቱ ፊት ቀርበው የኢትዮጵያን መኰንንነት ማዕረግ ከተሾሙ በኋላ የሰሜኑ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ለነበሩት ራስ ካሣ ኃይሉ የጦር አማካሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡ በዚሁ ወቅት በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጎን ሆነው ታግለዋል፡፡ መጽሐፉ፣ ሃበሽስካ ኦዴሳ (Habešská Odyssea) – የሃበሻ ጀብዱ፣ የዚያን የገበሬ ጦር ጀግንነት ለመዘከር የጻፉት ነው፡፡

አዶልፍ ፓርለሳክ ተርጓሚ ተጫነ ጆብሬ መኮንን  ፪ሺህ፫ዓ.ም፤XIV እና 349 ገጽ፤ ISBN 978-99944-52-36-1

 The Plot to Kill Graziani is the first major – and very successful – work to reconstruct the full history of the assassination attempt on Graziani on February 19, 1937 and its bloody consequences … Its virtue is that it does not content itself with Italian sources, which it finds to be wanting on many counts. Rather, it draws heavily on oral information obtained from members of the families of the participants or from their followers or friends. It scrapes together facts from whatever written sources have survived from the Ethiopian side to substantiate more firmly information obtained from oral sources. It gives readers a careful portrayal of the leading personalities in the event. The story is told with verve and clarity. It is a book that should be a must read to all those interested in the history of the five year occupation of Ethiopia by Fascist Italy.

                                                                 Shiferaw Bekele,

Department of History and

Secretary General of the Ethiopian

Academy of Languages & Cultures of

    አቅማቸው ይለያይ ይሆን እንደሆነ እንጂ ሁሉም የጸጋዬ ገብረ መድኅን ታሪካዊ ተውኔቶች የትውልድ ሃኪም ወይም ፀበል ናቸው፡፡ በተጻፉበትም ዘመን ያለውን ትውልድ ብቻ ሳይሆን ወደፊትም በሚታዩበትና በሚነበቡበት ጊዜ የሚኖረውን ትውልድ ህመሙን፣ ቁስሉን፣ ልክፍቱን በተውኔቶቹ መነጽር ተመልክቶ እንዲፈወስ የማስገደድ ጉልበት አላቸው፤ እያዝናኑ ያክማሉ፡፡

ጸጋዬ ገብረ መድኅን በተውኔቶቹ ውስጥ የሚጽፋቸው ቃለ ምልልሶች ተደጋግመው ቢነበቡ የማይሰለቹ ብቻ ሳይሆኑ የበለጠ እየጣፈጡና ጣዕም እያከሉ የሚሄዱ በመሆናቸው የትውልድን ነፍስ ሲያስደስቱ ከመኖራቸውም በላይ ለአዳዲስ ጸሐፍት ማለፊያ መማሪያ ቤቶች የሚሆኑ ናቸው፡፡

ተፈሪ ዓለሙ

     በዚህ መድበል ውስጥ የመጡ አራት ተውኔቶች ሙሉ በሙሉ “በቃል ኃይል”፣ “በቃል ውበት” ህልው የሆኑ ታሪኮች ናቸው፡፡ በእርግጥ የተውኔት ተፈጥሯዊ መከሰቻው መድረክ እንጂ ሕትመት አይደለም፡፡ ተውኔት ለመነበብ ሳይሆን በመድረክ ላይ ለመተወን የሚሰናዳ ጽሑፍ ነው፡፡ ዳሩ ግን ተፈጥሯዊ ነው ያልነው መድረካዊ ህልውናው ፈጣን፣ ዕድሜውም አጭር ነው፡፡  … ስለዚህ ሕትመት

   ለተውኔት እድሜ ቀጥል ነው፡፡ በተለይ እንዲህ በተለያየ ዘመን በልዩ ልዩ መድረኮች ላይ የሚቀርቡ ተውኔቶች ባንድ መድበል ተጎራብተው ሲገኙ “ዘላለማዊነት”ን ይቀዳጃሉ፡፡ ለንባብ፣ ለጥናትና ለምርምር የተመቹ ይሆናሉ፡፡

የጸጋዬ ቋንቋ ሳይለዋወጥ፣ ሳይፈራረቅ ቀጥ ብሎ እየተጓዘም ቢሆን ከቃላቱ ምርጫና ቅንብር፣ ከድምጸቶቹ ጥድፊያና እርጋታ፣ ከፍታና ዝቅታ መንጭቶ በሚፈስ የድምጾች ጅረት የሚፈጥረው ምትሃት አለ፡፡ በሂደት የሚያድግና በታላቅ ግርማ ወደሚፈስ ወንዝነት የሚሸጋገር፣ ወደ ልዩ ልዩ ምስሎች እንዲሁም ወደ ስሜትና ወደ ሐሳብነት እየተለወጠ የሚሄድ የድምጽ ጅረት፡፡ አነባበባችንን የመምራት፣ ስሜታችንን የመከሰት፣ የተውኔቱን ሐሳብ ተጨባጭ የማድረግ ሙያ ያለው ጅረት፡፡ የሙሾን ያህል፣ የጃሎ መገንን ያህል፣ የእንጉርጉሮን ያህል ልብ የማጥፋት፣ ልብ የማስሸፈት፣ ልብ የመስበር አቅም ያለው ጅረት፤ ይሄ ነው ምትሃቱ፡፡ ጸጋዬ በዚህም የተካነ ባለቅኔ ነው፡፡

ቴዎድሮስ ገብሬ

ጸጋዬ ገብረ መድኅን ፪ሺህ፫ዓ.ም፤ XXX እና286 ገጽ፤ ISBN 978-99944-52-33-0

        This new atlas of the potential vegetation of Ethiopia has been produced by three specialists, Prof. Ib Friis, Copenhagen, Prof. Sebsebe Demissew, Addis Ababa, and Paulo van Breugel, Nairobi. See biographical notes on the authors on the flaps of the dust cover.

This is a new atlas of the potential vegetation of Ethiopia at the scale of 1:2,000,000. An accompanying text describes the vegetation. Using Geographical Information Systems (GIS), new topographical and meteorological information has been employed in the preparation of this atlas. The plants of Ethiopia have now been studied in detail by an international group of scientists collaborating on production of the Flora of Ethiopia and Eritrea. This Flora manual was published in 10 volumes from 1989 to 2009, and has radically increased the floristic information available about the country, and this new knowledge allows an increasingly detailed floristic characterisation of the Ethiopian vegetation

Ib Friis, Sebsebe Demissew and Paulo van Breugel, 2011, 306pp.,ISBN 978-99944-52-40-5
       አለቃ ተክለ-ኢየሱስ ዋቅጅራ የሚባሉ የንጉሥ ተክለ-ሃይማኖት ባለሟል የነበሩ በሕይወት ዘመናቸው እርሳቸውን ያሳወቋቸው የሠዓሊነት እና የቀራጺነት ችሎታዎቻቸው ቢሆኑም፤ ከዚያ ወዲህ ትኵረትን ያገኘ ሌላ ችሎታቸው ጸሐፊነት  ነው፡፡ ሁለት ዐበይት የጽሑፍ ሥራዎችን ለተከታይ ትውልዶች አውርሰው አልፈዋል፡፡ እነዚህም፣ አንዱ “የጐጃሙ ታሪከ-ነገሥት” ነው፡፡ ይህም ሥራቸው ለብዙ የታሪክ እና ሥነ-ጽሑፍ ሰዎች ለምሳሌ ያህል ተክለ-ጻዲቅ መኩሪያ፣ ዓለማየሁ ሞገስ፣ ብላቴንጌታ ማኅተመ-ሥላሴ እና ሮጀር ካውሊ ላሳተሟቸው የተለያዩ የታሪክ፣ የአማርኛ ግጥም እና ቅኔ ሥራዎች ዐቢይ ምንጭ ነው፡፡

ሌላው ሥራቸው ደግሞ ይህ የትውልድ መድበል ሐውልታዊ ሥራ ነው፡፡ አለቃ ተክለ-ኢየሱስ ረቂቁን ለእኛ በተውልን መልክ ያዘጋጁት በ1889 ዓ.ም. ሲሆን፣ ለዚህም ሥራቸው 11 ዓመታት መረጃ አሰባስበዋል፡፡

ይህ መጽሐፍ የቀኝጌታ ብርሃን አምሳሉ ወይም በእርሳቸው የተገለበጠው የትውልድ መድበሉ እጽ እና የብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት የትውልድ መድበሉ ግልባጭ ሁለቱንም በአንድ ላይ በማካተት አቅርቧል፡፡

ጸሐፊው

አለቃ ተክለ-ኢየሱስ ዋቅጅራ እንደጻፉት ግርማ ጌታሁን እንዳዘጋጀው  ፪ሺህ፫ዓ.ም፤Vii እና 278 ገጽ፤ ISBN 978-99944-52-37-8

       Teaching is more than mere transmission of information. Talking is not teaching and memorization is not learning. Teaching as a means for facilitating students’ learning is both an art and a science. The teaching-learning process has to be a problem solving exercise. How teachers teach, how students learn and how the skills of teaching can be acquired are the fundamental problems this book is designed to address.

 

Pages: 1 2